1
የመንግስትና የህዝብ ግንኙነት.
2
የህዝብ አስተያየት ጥናት ትንተና ሚዲያ ሞኒተሪንግ
3
ማህበራዊ ሚዲያ አስተዳደር
4
ውጤታማ ተግባቦት ለሀገራዊ አንድነት
ለፈጣንና ትኩስ መረጃዎች በተከታዮቹ አማራጮች ይከታተሉ
Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100072292788562&mibextid=ZbWKwL
Twitter:- https://twitter.com/qebena39136?t=RoA5duM3Je8Y2shWQzT1Ig&s=09
Telegram channel:- https://t.me/Qebena1
YouTube:- https://youtube.com/@kebenaworedacommunicationaffai?si=P6YcPpXOizuY1YUm
TikTok:- @kebena.special.woreda.go
በልዩ ወረዳዊ በክልላዊና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተሳትፎ የሚያነሳሳ፣ የሚያጎለብትና ተጠቃሚ የሚያደርግ የኮሚዩኒኬሽን ስርአትና የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን በማጎልበት ተአማኒና ጥራቱን የጠበቀ መረጃ በማድረስ፤ የሚዲያ ሞኒተሪንግና የህዝብ አመለካከት ጥናት ስራዎችን በማከናወን እንዲሁም የመንግስት መረጃ ማዕከልና ዲጂታል ሚዲያዎችን በማልማት በመረጃ የበለጸገ ህብረተሰብ መፍጠር እና የልዩ ወረዳው ገጽታ መገንባት ነው፡፡
• ዜጎች በመንግሥት ቁልፍ አጃንዳዎች፣ አፈፃፀሞችና በወሳኝ ወቅታዊ ሀገራዊ ፣ ክልላዊ እና ልዩ ወረዳዊ ጉዳዮች ላይ የጠራ መረጃን በወቅቱ እንዲያገኙ በመረጃ አቅርቦት የተደራጀ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መስጠት፣
• በዕውቀት፣ በክህሎትና አስተሳሰቡ የጎለበተ የዘርፉ የሰው ኃይል፣ በጠንካራ አደረጃጀትና አሠራር የተገነባ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዐቅም በቀጠይነት መፍጠር፣
• በዲጂታል ቴክኖሎጂዎችንና ዘርፈ-ብዙ የሚዲያ አውታሮች በመጠቀም አገራ፣ክልላዊ እና ልዩ ወረዳዊ ጥቅሞችንና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነት በማጎልበት፣ ኅብተረተሰቡ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን እንዲያገኝ በሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ተቋማት መካከል የተቀናጃና የተናበበ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ማድረግ፣
• ለመንግሥት የመረጃና የተግባቦት ሥርዓት ብቁ አመራር በመስጠት፣ ሕዝቡ በዋና ዋና ጉዳዮች ሀገራዊ መግባባት እንዲፈጥርና የልዩ ወረዳው መልካም ገጽታና ተሰሚነት እንዲጎለብት ስትራቴጂካዊ አመራር መስጠት፣
Enhancing Client Feedback on Me
Kebenacom.info is my go-to freelancer for all my news and media content needs. Their writing is top-notch and always delivers on time.
Emily Smith
Editor, News Outlet
I highly recommend kebenacom.info for their expertise in creating and editing news and media content. Their work has helped boost our online presence and engagement.
Mark Johnson
CEO, Media Company
Add Image
Hire our services for your next big idea